የጠቅላይ ሚንሥትሩ የትግራይ ጉብኝት በነዋሪዎቹ እይታ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ወደ ሥልጣን ከመጡ በኋላ በትግራይ ትናንት ያደረጉት 2ኛ ይፋዊ ጉብኝት በብዙዎች ዘንድ አነጋጋሪ ኾኗል። በትናትናው ዕለት በትግራይ አክሱም ከተማ ጉብኝት ያደረጉት ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶክተር አብይ አሕመድ  በቆይታቸው በአደጋ ላይ ያሉትን የአክሱም ሐወልቶች የጎበኙ ሲሆን ከከተማዋ ነዋሪዎችም ጋር ተወያይተዋል።…