የሕዝብ ተወካዮች የ2012 በጀት አፀደቀ

የኢትዮጵያ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለሚቀጥለው ዓመት የቀረበው የ387 ቢሊዮን ብር አጠቃላይ በጀት ረቂቅ ላይ ዛሬ ተወያየ። ባሳለፍነው ቅዳሜ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ረቂቅ በጀቱ ላይ ውሳኔ ማሳለፉ ይታወሳል።…