የህክምና ባለሙያዎች የበጎ ፈቃድ አገልግሎት እና ተግዳሮት

የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ኢትዮጵያ ውስጥ እንዲጎለብት የሚፈለግ መልካም ተግባር ነው። በውጪው ዓለም በከፍተኛ የህክምና ሙያ ተሠማርተው የሚገኙ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያ ዶክተሮች ወደ ሀገራቸው ጎራ እያሉ በተካኑበት የህክምና ዘርፍ ህሙማንን ሲረዱ መመልከት ብዙዎች ይመኛሉ።…