የሱዳን ቀዉስ የዐብይ ሚና

ፕሬዝደንት አል-በሽር ደቡብ ሱዳን ላይ ሲዋጉ በማዕቀብ የቀጧቸዉ ዳርፉር ላይ ሲዋጉ በፍርድ ቤት የወነጀሏቸዉ የለንደን-ዋሽግተን መንግሥታት የሱዳን ሕዝብ ባደባባይ ሲረሸን ከዕለታዊ «መግለጫ» ባለፍ ምንም አለማለታቸዉ በርግጥ ያስተዛዝብ ይሆናል።…