ሀገር አቀፍ የተማሪዎች ፈተና መጀመር

በተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች ከሚታዩ ግጭቶች እና መፈናቀሎች ጋር ተያይዞ የመማር ማስተማሪ ሂደት ሲስተጓጎል መቆየቱ ቢነገርም፤ ዛሬ ለ10ኛ ክፍል የሚዘጋጀው ሀገር አቀፍ ፈተና መሠጠት ተጀምሯል።…