ትኩረት የሚያሻው የሱዳን ፖለቲካዊ ቀውስ

ላለፉት ሦስት አስርት ዓመታት ሱዳንን የገዙት ኦማር አል በሽር በሕዝባዊ አመፅ ከሥልጣን ከተነሱ ወዲህ ሀገሪቱ በፖለቲካ ቀውስ መረጋጋት ርቋታል። ድርድሮች ተቋርጠው መንበራቸውን የያዘው ወታደራዊ ምክር ቤት በተቃዋሚዎቹ ላይ የኃይል ርምጃ መውሰዱ ተቃውሞ እና አድማውን አጠናክሮታል።…