የጦር መሳሪያ አስተዳደርና ቁጥጥር አዋጅ ምን ይዟል?

የኢትዮጵያ መንግሥት የጦር መሳሪያ አያያዝ እና ዝውውርን የሚቆጣጠር ጠበቅ ያለ ረቂቅ አዋጅ አዘጋጅቷል። በረቂቁ መሠረት የጦር መሳሪያ መታጠቅ የሚችለው ማነው? ቁጥጥሩንስ ማን ያከናውናል?…