ኢትዮ- አውሮጳ የንግድ መድረክ

ከትናንት አንስቶ ለሁለት ቀናት በቤልጂግ ዋና ከተማ ብራስልስ ላይ ሲካሄድ የቆየው የኢትዮጵያ እና የአውሮጳ የንግድ መድረክ ዛሬ ማምሻውን ተጠናቀቀ። በመድረኩ ኢትዮጵያ ውስጥ መዋዕለ ንዋይ በማፍሰስ ተግባር የተሠማሩ የአውሮጳ ሃገራት ተቋማት ተሞክሯቸውን አካፍለዋል።…