ግጭት በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ

ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ የተከሰተ ግጭት የብሔር መልክ ይዞ ቢያንስ ሁለት ድብደባ የደረሰባቸው ተማሪዎች ሐኪም ቤት መግባታቸውን የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ዓለም አቀፍ እና ሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ወ/ት መቅደስ ካሣሁን ከጥቂት ደቂቃዎች በፊት ለዶይቸ ቬለ (DW) ተናገሩ።…