በስኳር ህመም ላይ የሚደረገው ምርምር

በኢትዮጵያ የታማሚዎች ቁጥር እየጨመረ ከመጣባቸው ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች መካከል የስኳር ህመም ይጠቀሳል። ጥናቶች እንደሚያሳዩት በሀገሪቱ በከተሞች አካባቢ ለስኳር በሽታ ያለው ተጋላጭነት ከፍ ያለ ነው። በበሽታው ላይ ምርምር ያደረጉ የጎንደር ዩኒቨርስቲ መምህር በገጠር አካባቢዎች ያለው የስኳር በሽታ በከተሞች ካለው የተለየ መሆኑን ደርሰውበታል።…