በአማራ ክልል የአመራር ለውጥ መታቀዱ

በአማራ ክልል መዋቅራዊ ለውጥ እስካልመጣ ድረስ የሹማምንት መቀያየር የሚለውጠው ነገር እንደማይኖር ምሁራን አመለከቱ። ምሁራኑ በተለይ ለዶይቼ ቬለ DW በሰጡት አስተያየት  የአመራር ምደባው በዕውቀት ላይ ሲመሠረት ብቻ ውጤት ሊመጣ እንደሚችል አስገንዝበዋል።…