ለተፈናቀሉ ወገኖች የኢትዮጵያውያን ርዳታ

ዓለም አቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያዊያን ሀገር ውስጥ የተከሰተው የመፈናቀል ችግር በቀላሉ የማይታይና ከፍተኛ አደጋ ያስከተለ መሆን አመለከተ። በጌዲኦ እና በአማራ ክልል ለተፈናቀሉ ወገኖች ያሰባሰበውን 37 ሚሊየን ብር ዛሬ ያስረከበው ድርጅቱ፤ ዜጎች ለምን ይፈናቀላሉ?…