የአልበሽር ክሶችና የቀጠለዉ የንፁሃን ግድያ

የቀድሞዉ የሱዳን ፕሬዝዳንት ኦማር አልበሽር በትናንትናዉ ዕለት አዲስ ክስ ተመሰረቶባቸዋል። አልበሽር ክስ የተመሰረተባቸዉ እሳቸዉን ከስልጣን ለማዉረድ  ለተቃዉሞ አደባባይ በወጡ ዜጎች ግድያ ነዉ።ያም ሆኖ ግን በሀገሪቱ ያለዉ ተቃዉሞ፣ ግድያና አለመረጋጋት አሁንም አልቆመም።…