የአውሮጳ ኅብረት በሱዳን እና ሊቢያ ጉዳይ መወያየቱ

የአውሮጳ ሕብረት ውጭ ጉዳይ ሚንሥትሮች ትናንት ቤልጂየም መዲና ብራስልስ ውስጥ ባደረጉት ስብሰባ በዓለም ዙሪያ ለፀጥታ አሳሳቢ ባሏቸው ጉዳዮች ላይ መክረው ውሳኔ አስተላልፈዋል። የሊቢያ እና የሳህል ቃጣና የፀጥታ ኹኔታ በጥልቀት የተመረመረ ሲሆን፤ የሱዳን የፖለቲካ ኹኔታ ግን ብዙም አልተወራለትም።…