በሣዑዲ ዓረቢያ እንደ «ግሪን ካርድ» አይነት ፈቃድ

ሣዑዲ ዓረቢያ እንደ ዩናይድትድ ስቴትስ «ግሪን ካርድ» አይነት የመኖሪያ ፈቃድ ለውጭ ሃገራት ሕጋዊ ነዋሪዎች ለመስጠት እየተዘጋጀች ነው። «ጎልደን ካርድ» የተሰኘው የሣዑዲ የመኖሪያ ፈቃድ ረቂቅ ሕግ በሀገሪቱ ሹራ ምክር ቤት ቀርቦ መጽደቊ ይፋ የኾነው ባለፈው ሳምንት ረቡዕ ነበር።…