የሐሰተኛ የትምህርት ማስረጃዎች በደቡብ ክልል 

የደቡብ ክልል ከሦስት ሺህ በላይ የመንግሥት ሠራተኞች በሐሰተኛ የትምህርት ማስረጃዎች ተቀጥረው ሲያገለገሉ እንደተደረሰባቸው የክልሉ ሲቪል ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ጽሕፈት ቤት ዐስታወቀ።…