አዲሱ የጀርመን ረቂቅ የፍልሰት ሕግ

በቀደመው ሕግ ሞያቸው ተፈላጊ የሆነ የውጭ ዜጎች በጀርመን ሥራ የሚያገኙት ለቦታው የሚመጥን ጀርመናዊ ቀጥሉ የአውሮጳ ኅብረት ዜጋ ካልተገኘ ነበር። እነዚህን ገደቦች ግን በአዲሱ ረቂቅ ሕግ ተሻሽለዋል። ከዛሬ 5 ወር በፊት የጀርመን ካቢኔ የተስማማበት ይህ ረቂቅ ሕግ የጀርመን አሠሪዎች ለዓመታት ሲያሰሙ ለቆዩት አቤቱታ መልስ የሚሰጥ መስሏል።…