በአማራ ክልል የባሕል ሳምንት እየተከበረ ነው

በኢትዮጵያ የነበረው የመተጋገዝ፣ የመተሳሰብና የአንድነት እሴት፣ ባህልና ልምድ እተሸረሸረ በመምጣቱ በየአካባቢዎች ግጭቶች እተፈጠሩ ጉዳቶች እደረሱ መሆናቸውን በባሕር ዳር እተካሄደ ባለው የ14ኛው የአማራ ክልል የባህል ሳምንት ተሳታፊዎች ተናግረዋል፡፡…