የኢትዮጵያ የጋራ የገቢ ማከፋፈያ ቀመር ሊሻሻል ነው

በፌዴራልና በክልል መንግስታት መካከል ያለው የጋራ የገቢ ማከፋፈያ ቀመር ግልፅነት የጎደለው እንደነበር የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ ወይዘሮ ኬርያ ኢብራሂም ተናገሩ። ለ9ኛ ጊዜ ተሸሽሎ ጥቅም ላይ የዋለው የድጎማ ቀመርም በበጀት አስተዳደርን ክፍፍል ላይ የታሰበውን ያህል ችግር ፈች ስላልነበር ሁለቱም ቀመሮች ሊሻሻሉ ነው ተብሏል።…