የሰኞ ግንቦት 5፣2019 የስፖርት ዝግጅት

የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ውድድር ፍጻሜ፣ በመገባደድ ላይ ያለው የጀርመን የቡንደስ ሊጋ ጨዋታ ፣የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የክለቦች ውድድር እንዲሁም የስፔይኑ የፎርሙላ አንድ የመኪና እሽቅድምድም የዛሬው ዝግጅት ትኩረት ናቸው።…