የኢራን እና የአሜሪካ ፍጥጫ

ዩናይትድ ስቴትስ «ለኢራን ግልፅ መልዕክት» ለማስተላለፍ ያለችዉን ዘመቻ ከፍታለች።አብረሐም ሊንከን የተባለችዉ አዉሮፕላን ተሸካሚ መርከብ ወደ መካከለኛዉ ምስራቅ ቀዝፋለች።ዩናይትድ ስቴትስ ከመርከቡ በተጨማሪ ቢ52 ቦምብ ጣይ ግዙፍ አዉሮፕላኖችዋንን እና ተጨማሪ ፓትርየት የተባለ ፀረ-ሚሳዬል ሚሳዬል ወደ መካከለኛዉ ምሥራቅ አዝምታለች።…