የዐባይ ግድብና የሱዳን ቀዉስ

ኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብፅ ሥለ ግድቡ ግንባታ በቅርቡ ሊያደርጉት የነበረዉ ዉይይት ለሌላ ጊዜ ተራዝሟል። የሚንስቴሩ ባለሥልጣናት ዛሬ እንዳሉት ግን አዲሶቹ የሱዳን መሪዎች ሱዳን ሥለ ኢትዮጵያ የምታራምደዉ መርሕ እንደማይለወጥ ተናግረዋል።…