እነ አቶ በረከት በአራት ጭብጦች ክስ ተመሰረተባቸው

እነ አቶ በረከት ስምዖን በተጠረጠሩበት የሙስና ወንጀል ክስ ተመሠረተባቸው። የመንግስት ከፍተኛ ባለስልጣናት የነበሩት አቶ በረከት ስምዖን እና አቶ ታደሰ ካሳ ፈጽመዋቸዋል በተባሉ የሙስና ወንጀሎች ዛሬ ክስ ተመሰረተባቸው። ተከሳሾቹ በአጠቃላይ ከ2.2 ቢሊዮን ብር በላይ አባክነዋል በሚል ተጠርጥረዋል።…