የእስያ፣አፍሪቃ አዉሮጳ ሐገራቱ አጭር ወግ

የመጀመሪያዉ የዓለም ጦርነት የተጠናቀቀዉ በአራት ዓመቱ ነዉ።ሁለተኛዉ የዓለም ጦርነት የፈጀዉ 6 ዓመት ነዉ።ብቸኛዋ ልዕለ ኃይል ዩናይትድ ስቴትስ የመራችና ያስተባበረችዉ ዓለም አሸባሪዎችን ለማጥፋት ጦርነት ካወጀ 18 ዓመቱ…