ተቃዋሚው የሐረሪ ዴሞክራሲዊ ድርጅት ከ12 አመታት በኋላ ወደ ሐረር ተመለሰ

የሐረሪ ዴሞክራሲዊ ድርጅት (ሐዲድ) ከ12 አመታት በኋላ ወደ በኋላ ወደ ሐረሪ ክልል ተመልሶ በፖለቲካው ዘርፍ ለመስራትና በቀጣዩ ምርጫ ለመሳተፍ መዘጋጀቱን አስታወቀ፡፡ ሀዲድ ክልሉን በመምራት ላይ የሚገኘው የሐረሪ ብሔራዊ ሊግ (ሐብሊ) ትላንት ባዘጋጀው የዕርቀ ሰላም መድረክ ላይም ተሳትፏል፡፡…