ትውልደ ኢትዮጵያውያን በብሔራዊ ቡድን ተሳትፎ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከረጅም ዓመታት በኋላ ለአፍሪቃ ዋንጫ ባለፈበት ወቅት ቡድኑን በማጠናከር ውጭ ያሉ ጥቂት ተጫዋቾች ከብሄራዊ ቡድኑ ጋር ተቀላቅለው ነበር። እንደበርካታ የስፖርት ቤተሰብ እምነት በቡድኑ ውስጥ የራሳቸውን ሚና ተጫውተዋል።…