የጥላቻ ንግግርና የሐሰተኛ መረጃ ሥርጭት

የጥላቻ ንግግርና የሐሰተኛ መረጃ ሥርጭት ጉዳይ በኢትዮጵያ መንግሥት በኩል የቅርብ ጊዜ መነጋገሪያ ከመሆን አልፎ በፍጥነት ረቂቅ አዋጅ ወጥቶበታል። የጥላቻ ንግግርና የሐሰተኛ መረጃ ሥርጭትን ለመከላከል በሚል የወጣው ረቂቅ አዋጅ ምንነት እና አስፈላጊነት ምን ይመስላል?…