የሱዳን ወታደራዊ ኃይል ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ስልጣኑን ያስረክብ

የአፍሪቃ ኅብረት የሠላምና የፀጥታዉ ኮሚሽን በሱዳን ስልጣን ይዞ የሚገኘዉ ወታደራዊ ኃይል ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ሥልጣኑን እንዲያስክብም ትዕዛዝ አስተላለፈ። ሱዳንን ለ30 ዓመታት የገዙትን ፕሬዝደንት ኦማር አል በሽርን ከሥልጣን ያሰናበተው የሀገሪቱ የጦር ኃይል በሲቪል አስተዳደር እንዲተካ የሚጠይቁት ተዋቃሚዎች እንቅስቃሴ እንደቀጠለ ነው።…