መንግሥት በሰሜን ተራሮች ትኩረት እንዲሰጥ ተጠየቀ   

መንግስት  የሰሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ እየደረሰ ያለውን ጥፋት ፈጥኖ እንዲያቆም የሚጠይቅ ሰላማዊ ሰልፍ በሰሜን ጎንደር ዞን ደባርቅ ከተማ ተካሄደ።  ሰላማዊ ሰልፈኞቹ በፓርኩ ላይ እሳት የሚለኩሱ አካላት ላይ እርምጃ እንዲወሰድ ጠይቀዋል፡፡…