ዓረና የህወሓትን መግለጫ አወገዘ 

እሁድ ሚያዝያ 6፤ በመቐለ ኩሓ ተብሎ በሚታወቅ አካባቢ ወጣቶችና የፖለቲካ ፓርቲ አባላት በፖሊስ መደብደባቸውና መታሰራቸው ተቃዋሚው ዓረና ትግራይ ለልአላዊነትና ዴሞክራሲ ገለፀ፡፡ ዓረና እርምጃውን የሕግ የበላይነት የጣሰ ብሎታል፡፡ በሌላ በኩል “ህወሓት በመግለጫው ያቀረባቸው ውንጀላዎች ተቀባይነት የላቸውም” ብለዋል፡፡…