የኢህአዴግ ድርጅቶች ጉዞ ወዴት?

የኢሕአዴግ መሥራችና እስካለፈው ዓመት ድረስ የግንባሩ ዋና ፓርቲ ይባል የነበረው የህወሀት ማ/ኮሚቴ ባለፈው ሳምንቱ ስብሰባ ማጠቃለያ ያወጣው መግለጫ ከኢህአዴግ አመራር በኩል የተሰሙ ሃሳቦችን የሚጻረሩ ነጥቦችን የያዘ ነው። ከነዚህም አንዱ ዶክተር ዐብይ አህመድ የኢህአዴግ አባላት እና አጋር ድርጅቶች ተዋህደው አንድ ፓርቲ ይሆናሉ ማለታቸውን ነው።…