የሰሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክ አሁንም እየነደደ ነዉ

ለሁለተኛ ጊዜ የተከሰተው እና እስካሁን ሙሉ በሙሉ ሊጠፋ ያልቻለው የሰሜን ተራራዎች ብሄራዊ ፓርክ የእሳት ቃጠሎ ከፍተኛ የሥነ-ምዳር ጉዳት ማስከተሉን የ ፓርኩ የስራ ሃላፊዎች ተናገሩ ፡፡ በስፍራው ቀኝት ያደረገው ዶቼ ቬለ «DW» በተለይ ጭላዳ ዝንጆሮዎች የሚገኙበት የፓርኩ አካባቢ በከፍተኛ መጠን በእሳቱ ውድመት ማስከተሉን ተመልክቷል፡፡…