ዉይይት፦ የኢትዮጵያ ለዉጥና ነዉጥ

ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አሕመድና መንግሥታቸዉ ዕለት በዕለት ሕይወት፤ሐብት፤ንብረት የሚያጠፋዉን፣ ሚሊዮኖችን የሚያፈናቅለዉን  ግጭት ማስቆም፣ ሕግና ሥርዓት ማስከበር አንድም አልቻሉም።ሁለትም አልፈለጉም፣ ሰወስትም ትዕግስታቸዉ እስኪያልቅ ስንት ሰዉ ሕይወቱን መገበር እንዳለበት አይታወቅም…