የአማራ ወጣቶች ህብረት ስብሰባ በባህርዳር

አማራን ከጥቃት ለማዳን መደራጀት ብቻ መፍትሔ መሆኑን ምሁራን እና ፖለቲከኞች አመለከቱ። የአማራ ወጣቶች ህብረት ዛሬ በባሀርዳር ክልላዊ ውይይት አካሂዷል፡፡…