ገጣሚ በላይ በቀለ ወያ

ከባሻገር ባሻገር፤ እንቅልፍ እና ሴት፤ እየሄዱ መጠበቅ፤ እንዲሁም ከሴተኛ አዳሪ የተኮረጀ ሳቅ የተሰኙ የግጥም እና ወግ መድብሎችን በተከታታይ ባለፉት ዓመታት አሳትሟል። አፍቄሜሌፅ በሚል ርዕስም የተዘጀ የግጥም ሲዲ ለስነጽሑፍ ቤተሰቦች አቅርቧል።…