ሕወሓት ኢሕአዴግን በብርቱ ወቀሰ

ሕወሓት “የኢሕአዴግ በጥልቀት የመታደስ ንቅናቄ” መኮላሸት ኢትዮጵያን ለቀውስ እንደዳረጋት አስታወቀ። ፓርቲው “ሀላፊነት የተሸከመው አመራር ኢሕአዴግ ከሚታወቅበትና ከሚለይበት መሰረታዊ እምነቶች ያፈነገጠ፣ የአገሪቱ እውነታ ወደ ጎን በመተው ቅጥ ባጣ ደባል አመለካከት የተበረዘ” ነው ብሏል። የኢሕአዴግ ውኅደት እንደማይሳካም አስጠንቅቋል…