ቅጡ ያልለየው የሱዳን ፖለቲካዊ ውጥንቅጥ

ሱዳንን ላለፉት 30 ዓመታት ሱዳን በፕሬዝዳንትነት የመሩት ኦማር አልበሽርን ከስልጣን እንዲነሱ ለወራት ሲደረግ የነበረው ተቃውሞ በዚህ ሳምንት ፍሬ አፍርቷል። ሆኖም ሰላማዊ ሰልፈኞቹ አሁንም የጎዳና ተቃውሟቸውን አልገቱም። አልበሽርን ተክተው መሪነቱን የያዙት ወታደራዊ መኮንኖች ስልጣኑን ለሲቪል አስተዳደር እንዲያስረክብ መወትወታቸውን ቀጥለዋል።…