በደቡብ ክልል፤ የዞን መዋቅር ለውጥ ግጭት እያባባሰ ነው

            – እስካሁን “7 ሰዎች ህይወታቸውን አጥተዋል፤ በሺዎች ተፈናቅለዋል”            – “የዞን አስተዳደሩ ሙሉ በሙሉ ከስራ ውጪ ተደርጓል”            – “መከላከያ ኃይል እንዲገባልን ተደጋጋሚ ጥሪ አቅርበናል”                                         በደቡብ ክልል በሰገን አካባቢ ህዝቦች ዞን፣ ጉማይዴ ወረዳ አካባቢ፣ ከዞን መዋቅሩ ጋር በተያያዘ …