የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ከስልጣናቸው የተነሱት በችሎታ ማነስ ነው ተባለ

 – ኮሚሽነሩ ከስልጣናቸው የተነሱት በጠቅላይ ሚኒስትሩ ደብዳቤ ነው                            – በበርካታ የአመራር ችግሮች ተጠያቂ ናቸው ተብሏል                                                        የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን፣ ኮሚሽነር የነበሩት ሜጀር ጀነራል ደግፌ በዲ ከኃላፊነታቸው የተነሱት በጡረታ ሳይሆን በችሎታ ማነስ ምክንያት እንደሆነ ም…