60 የሚደርሱ የመንግስት ኃላፊዎችና ባለሀብቶች በሙስና ተጠርጥረው ታሠሩ

 በአጠቃላይ 60 የሚደርሱ የመንግስት ኃላፊዎችና ባለሀብቶች በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ ትላንት ገለፀ፡፡ በዋነኛነት ተጠርጣሪዎች የታሰሩት ከመድኀኒት ፈንድ ኤጀንሲና ከውሃ ስራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ሲሆን ከመንግስት የግዢ ሂደት ጋር በተገናኘ ከ88 ሚሊዮን ብር በላይ መንግስትን ማክሰራቸውን የጠቅላይ አቃቤ ህግ መግለጫ ይጠቁማል፡፡የመንግስት …