የእሳት ማጥፊያ ሔሊኮፕተር እንዲገዛ ጠ/ሚኒስትሩ አዘዙ

 በሰሜን ብሔራዊ ፓርክ፣ እሳት በማስነሳት የተጠረጠሩ ግለሰቦች ታስረዋል              በሰሜን ብሔራዊ ፓርክ ላይ ተደጋጋሚ የእሳት ቃጠሎ መከሰቱን ተከትሎ፣ ዘመናዊ የበረሃ እሳት ማጥፊያ ሄሊኮፕተር እንዲገዛ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ  ማዘዛቸው ተጠቆመ፡፡ በሰሜን ብሔራዊ ፓርክ ላይ ለ3ኛ ጊዜ ሚያዚያ 2 ቀን 2011 ዓ.ም የተከሰተውን ቃጠሎ ለማጥፋት የኢትዮጵያ መንግስት ከኬንያ …