በሰሜን ሸዋ ጥቃት የፈፀሙ ለህግ እንዲቀርቡ የኦሮሞ የፖለቲካ ድርጅቶች ጠየቁ

 የአማራ የጸጥታ ሃላፊዎች በጥቃቱ ፈጻሚዎች ማንነት ላይ አልተስማሙም                  ከሰሞኑ በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ከተሞች ከ30 በላይ ንፁሃንን የገደሉ፣ በሺዎች የሚቆጠሩ ዜጐችን ያፈናቀሉ የታጠቁ ሃይሎች በአፋጣኝ ለፍርድ እንዲቀርቡ፣ መንግስትም የዜጐችን ሠላምና ደህንነት የማስጠበቅ ግዴታውን እንዲወጣ የኦሮሞ የፖለቲካ ድርጅቶች አሳሰቡ::  መንግስት በመግለጫው ያልታወቀ የታጠቀ ሃይ…