በጌዲዖ “በረሐብ በየቀኑ ከ 3 እስከ 4 ሰው ይሞታል” ቄስ ወልዴ አየለ

ከምዕራብ ጉጂ ዞን ተፈናቅለው በጌዲዖ ዞን ከተጠለሉ ዜጎች መካከል በረሐብ በየቀኑ ከ3-4 ሰው እንደሚሞት የወንጌላዊት ቤተክርስቲያን መካነየሱስ የደቡብ ሲኖዶስ ፕሬዝዳንት ተናገሩ። የዲላ ዩኒቨርሲቲ የማኅበረሰብ ጤና ትምህርት ቤት ኃላፊ እንደሚሉት ተፈናቃዮች ተጠጋግቶ በመኖር ለሚከሰቱ ተላላፊና የውሐ ወለድ በሽታዎች ተጋልጠዋል።…