ሥራ አጥነት፣ የፖለቲካ ለውጥ እና ውንብድና

ብዙ የአፍሪካ ከተሞች መንግሥት ያለባቸው አይመስሉም። እኔ ራሴ በሔድኩባቸው አጋጣሚዎች እንዳስተዋልኩት ናይሮቢ መንገድ ላይ ትንሽ ገንዘብ ይዞ መቁጠርና መቀባበል ያስፈራል። የሸቀጥ ሱቆች ሳይቀሩ በፍርግርግ ብረቶች የታጠሩ ናቸው። ካምፓላ መንገድ ላይ ስልክ እያወሩ መሔድ አይደፈርም፤ በወንበዴዎች ይመነተፋል።…