በአማራ ክልል የተፈናቃዮች ሁኔታ

በአማራ ክልል የሚገኙ አንዳንድ ተፈናቃዮች መንግሥት እያደረገላቸው ያለው ድጋፍ እየተሸሻለ እንደሆነ ሲገልፁ፣ ሌሎቹ ደግሞ ድጋፉ ወቅቱን ጠብቆ አይደርሰንም እያሉ ነው።…