የፓርቲዎች ስምምነት ሰነድ ፊርማ

ከአንድ መቶ የሚበልጡ የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች በውይይት ያበለጸጉትን የጋራ መግባቢያ የቃል ኪዳን ሰነድ ዛሬ ፈረሙ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድም ገዢው ፓርቲ የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር /ኢህአዴግን/ ወክለው ፊርማቸውን አኑረዋል።…