የሟቹ ረዳት አብራሪ አህመድ ኑር ጓደኞች

እሁድ ለጉዞ ከተነሳ ብዙም ሳይቆይ የወደቀው ኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን የበረራ ባለሙያዎችም ሆኑ ተሳፋሪዎቹ ላይ የደረሰው ድንገተኛ ሞት ዛሬም ሀዘኑ አልወጣም። የቦይንግ 737 ማክስ 8 ረዳት አብራሪ አህመድ ኑር መሐመድ ጓደኞች ስለወጣቱ የበረራ ባለሙያ የሚያውቁትን ለDW ገልጸዋል።…