የድሬደዋ አመራር አካላት ግምገማ

በድሬደዋ አስተዳደር በቅርቡ ነዋሪው አደባባይ በመውጣት ያቀረበውን የአሠራር እና የመሪ ይለወጥልን ጥያቄ ምክንያት የፌደራል መንግሥት ተወካዮቹን ወደ አስተዳደሩ መላኩ ይታወሳል።…