ጀርመን ለሶርያ የምትሰጠዉን ርዳታ ጨመረች

ጀርርመን ለሶርያ ልትሰጥ ያሰበችዉን የርዳታ ገንዘብ ወደ 1,44 ቢሊዮብ ይሮ ከፍ ማድረግዋን ገለፀች።ይህ የተነገረዉ ዛሬ በአዉሮጳ ኅብረት ዋና መቀመጫ ብረስልስ ላይ እየተካሄደ ባለዉ ለሶርያ በተጠራዉ ዓለም አቀፍ የለጋሾች ጉባኤ ላይ ነዉ።…