መጻሕፍቶቼ መደበቅያዎቼ

ከሃገር ከወጡ በኋላ በጣም ተስማምቶኛል ለማለት ትንሽ ያስቸግራል። ለምን ቢባል በሃገር ቤት ብዙ የለመድነዉ ነገር በመኖሩ ነዉ። በሃገር ቤት ያደግንበት ግርግሩ ጨዋታዉ ባልንጀራዉ ብቻ ሁሉም ነገር በስደት ዓለም አይገኝም። ንባብን ባህል በማድረጌ ግን አገሪ እንዳለሁ ያህል ይሰማኛል።…